ጥያቄ (1): የሰው ልጆች በሙሉ የተፈጠሩበት ዓላማና ግብ ምንድ ነው?
ጥያቄ (2): ዒባዳ ዒባዳ ለመሆኑ ልናውቅበት የምንችለበት የራሱ ፅንሰ ሀሳብ ይኖረው ይሆን? ጥቅል አሊያም ለየት ያለ ግንዛቤ አለውን?
ጥያቄ (3): ከሸሪዓዊ የአምልኮት ዘርፍ ወጣ ባለ መልኩ የከውኒያ አምልኮትን የፈፀሙ በተግባራቸው መልካም ምንዳን ያገኛሉን?
ጥያቄ (4): በፍጡሮች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ምንድን ነው?
ጥያቄ (5): የመጀመሪያው የምስክር ቃል ሁሉንም የተውሒድ ክፍሎችን ያካትታልን?
ጥያቄ (6): ተውሒድ ማለት ምንማለት ነው?
ጥያቄ (7): በጥቅሉ የተውሒ ክፍሎች እነማን ናቸው?
ጥያቄ (8): የተውሒድ ክፍሎችን ከተጨማሪ ማብራሪያና ምሳሌዎች ጋር ቢዘረዝሩልን?
ጥያቄ (9): የመጨረሻውን የተውሒድ ክፍል ማለትም ተውሒዱ አስማኢ ወሲፋት ተጨማሪ ማብራሪያ እንዲያደርጉልን እንሻለን።
ጥያቄ (10): እያንዳንዱ የተውሒድ ክፍል አስመልክቶ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ነገር ምንድ ነው?
ጥያቄ (11): ከዒባዳ አይነቶች አንዱን ከአላህ ውጭ ላለ አካል አሳልፎ መስጠት በሸሪዓው ምን ብያኔ አለው?
ጥያቄ (36): ነገር ግን በኮከብ ቆጠራ እና በጥንቁልና መካከል ቁርኝት አለን?
ጥያቄ (12): የሁለቱ የምስክር ቃላት ማለትም ላኢላህ ኢለሏህ ሙሐመዱ ረሱሉሏህ ትርጉም ምንድን ነው?
ጥያቄ (13): የላ ኢላህ ኢለሏህ ትርጉም እያየን ነበር ሙሀመዱ ረሱሉላህ ማለት ደግሞ ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (14): በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ ምንድ ነው? ሁለቱን በአንድ ላይ ማስገኘት ግዴታ ነውን?
ጥያቄ (15): ይህን ጥያቄ እንድናነሳ ያነሳሳን ነገር ቢኖር አንዳንድ ሰዎች ዒባዳ እንዲሰሩ ጥሪ ሲደረግላቸው አላህ ቀልብን ነው የሚያየው በማለት ስራን እርግፍ አድርገው የሚተዉ አሉ። በዚህ አባባል (አመለካከት) ላይ ሐሳብ ቢሰጡበት እንወዳለን።
ጥያቄ (16): የኢማን ፅንሰ ሀሳብና ማዕዘኖቹ ምን እንደሆኑ በአጭሩ ቢያብራሩልን።
ጥያቄ (17): ይህ የኢማን ፅንሰ ሀሳብ ጂብሪል ሐዲስ ላይ ጂብሪል ስለ ኢማን ሲጠይቃቸው ከሰጡት መልስ ጋር ተያያዥነት አለውን?
ጥያቄ (18): አንድ ሰው ስለ ኢማን ሲጠየቅ ማለት ያለበት ኢማን ማለት በውስጡ የሚጠቁማቸውን መልክቶች መቀበልና መፈፀምን ያቀፈ ማመንና ማረጋገጥ ነው ብሎ ነው መመለስ ያለበት ወይስ መልክተኛው ለጂብሪል እንደመለሱለት በአላህ መኖር ጌትነት አምላክነት፤ በመላክት መኖር፤ በመጽሃፍት መወረድ እና መልክተኞች መላክ ማመን … ነው ብሎ ነው መመለስ ያለበት?
ጥያቄ (19): ኢማን የሚለው መልክት ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢያደርጉልን? በተጨማሪም ማእዘኖችንም በዝርዝር እንዲያብራሩልን እንሻለን።
ጥያቄ (20): ዛሬ ላይ እጅግ በርካታ የሆኑ እምነት የሌላቸው ነገር ግን አዲስ ግኝት የሚፈጥሩና አዳዲስ ምርቶችን የሚያመርቱ አዕምሯቸው የላቅ ሰዎች አሉ።ሁላቸውም አላህ የለም በሚለው ላይ ይስማማሉ። እነዚህና መሰሎቻቸው ምን አይነት ምላሽ ነው የሚሰጣቸው?
ጥያቄ (21): የእምነት መሰረቶችን መግለፅና ማብራራት ይቀረናል (እና ቢያብራሩልን)።
ጥያቄ (22): በመላኢካ ማመን የሚለው ርእስ አስመልክቶ የሚጨምሩት ማብራሪያ ይኖራችኋል ወይንስ ወደ ቀጣዩ የእምነት ማእዘን እንሸጋገር።
ጥያቄ (23): ሦስተኛው የእምነት ማዕዘን ላይ ማብራራሪያ መስጠት ይቀረዎታልና ቢዘረዝሩልን።
ጥያቄ (24): የስካሁኑ ማብራሪያ ሦ ስተኛው የእምነት ማዕዘን ማብራሪያ ሲሰጡን ነበር እስኪ አሁን ደግሞ አራተኛውን የእምነት ማዕዘን የሆነውን በመልክተኞች ማመን የሚለው ላይ ማብራሪያ ቢሰጡን።
ጥያቄ (25): አምስተኛው የእምነት ማእዘን ማለትም በመጨረሻው ቀን ማመን አስመልክቶ በምን መልኩ ነው ማመን ያለብን?
ጥያቄ (26): ከእምነት ማዕዘን መካከል በቀደር ማመን የሚለው ርዕስ ይቀረናልና ስለርሱ ቢነግሩን።
ጥያቄ (27): ኢማን ይጨምራል ይቀንሳልን? በምን እንደሚጨምርና በምን እንደሚቀንስ ማወቅ እንፈልጋለን።
ጥያቄ (28): እምነት ይጨምራል፤ይቀንሳል የሚለውን አስመልክቶ አንዳንድ ጭፍሮች ኢማን አይጨምርም፤ አይቀንስም የሚል እንዲያውም አንድ ሰው ወንጀል ሲሰራ እምነቱን ሙሉ ለሙሉ ያጣል ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ምን አይነት ምላሽ ይሰጣቸዋል?
ጥያቄ (29): እምነት እንደሚጨምርና እንደሚቀንስ ያላረጋገጡ ሰዎች ምን አይነት ብያኔ ይሰጣቸዋል?
ጥያቄ (30): አላህ ባወረደው ሸሪዓ አለመፍረድ ሲባል ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (31): በዳይንና አመፀኛ አስመልክቶ ተቀራራቢ ወይም አንዱ ሌላውን የሚተካ ነገር እንደሆነ ጠቅሰውልናል፤ እርሱም በዳይ የሚለውን ሲገልፁ አላህ ካወረደው ውጭ የሚፈርደው የአላህ ህግ የበላይ መሆኑን ያውቃል ነገር ግን አንድን ሰው መበቀል ስለሚፈልግ የአላህን ህግ ትቶ በሌላ ይፈርዳል። ፋሲቅ(አመፀኛ) ደግሞ የአላህን ህግ ያውቃል፤የአላህ ህግ ትክክል መሆኑንም ይረዳል። ነገር ግን ለራሱ ስሜት ወይም ለርሱ ጥቅም ወይም የሌላ ሰው ዝንባሌን ለመግጠም ሲል አላህ ካወረደው ውጭ ይፈርዳል። ስለዚህም በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድ ነው?
ጥያቄ (32): ጥንቁልና ማለት ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (33): ከዚህም በተጨማሪ ጠንቋይ ቤት የሚመላለሱ ሰዎች አስመልክቶ በሸሪዓው ያላቸውን ብያኔ ብናውቅ ጥሩ ይመስለናል?
ጥያቄ (34): በሸሪዓው ከዋክብት መቁጠር ያለው ብይን ምን እንደሆነ ማወቅ እንፈልጋለን።
ጥያቄ (35): ይህ አይነቱ ትንበያ ፍጥረተ ዓለሙ ላይ የሚከሰቱ የአላህ ሱናዎች (ልማዳዊ አሰራር) በማስተዋልና ክትትል በማድረግ የሚመጣ ነው ማለት ነው ብለን መናገር እንችላለን?
ጥያቄ (37): ነገር ግን ሙስሊሞች ላይ ከሁለቱ የከፋ አደጋ ያለው የቱ ነው?
ጥያቄ (38): ስለ ኮከብ ቆጠራ ስንነጋገር ከድግምት እንደሚቆጠር ጠቅሰውልን ነበር እና ድግምት ምንድን ነው?
ጥያቄ (39): ሰበቡ ስውርና ድብቅ የሆነ ነገር ነው ሲሉ ምን ማለት ፈልገው ነው?
ጥያቄ (40): ድግምት እና ድግምትን መማር በሸሪዓው ያለው ብይን ምንድ ነው?
ጥያቄ (41): ድግምት እውነታ አለውን? ወይንስ ከእውነታ የራቀና በምናብ ላይ የተቀረፀ ወይም የሚመሳሰል ነገር ብቻ ነውን?
ጥያቄ (42): ስለጥንቁልና ስታወሩ ጠንቋይ ማን እንደሆነ ነግረውናል ድግምትም ምን እንደሆነ ገልፀውልናል ነገር ግን በሲሕር እና በጥንቁልና መካከል ተያያዥነት አለን?
ጥያቄ (43): መልክተኛው ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ድግምት እንደተሰራባቸው የሚገልፁ ዘገባዎች መጥተዋል፤ ስለዚህም ነቢዩ ላይ ድግምቱ እንዴት እንደነበረ እንዲነግሩን እንሻለን። በተጨማሪም እሳቸው ላይ ድግምት መደረጉ ከነብይነት ማዕረግ ጋር የሚቃረን ነገር ነውን?
ጥያቄ (44): በአላህ ስሞች እና ባህሪያቶች ላይ ኢልሃድ ሲባል ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (45): የሽርክ ክፍሎች ምን ምን ናቸው?
ጥያቄ (46): የሽርክ ክፍሎችን አውቀናቸዋል ነገር ግን ሁሉንም የሽርክ አይነቶችን የሚገልፅ ገለፃ ይኖራልን?
ጥያቄ (47): አምልኮን መተው ሽርክ ተብሎ ይጠራል?
ጥያቄ (48): ዲነል ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (49): ስለዚህም ከዚህ ማብራሪያ በመነሳት ኢስላም ጥቅላዊ እና ለየት ያለ ትርጓሜ አለው ብለን መረዳት እንችላለን ማለት ነውን?
ጥያቄ (50): ጣኦት ማለት ምን ማለት ነው ስያሜውስ ከየት የመጣ ነው?
ጥያቄ (51): ሙስሊሞ የመርየም ልጅ የሆነውን ዒሳን አስመልክቶ ያላቸው ዐቂዳ (እምነት) ምንድነው? ተገድሏል ተሰቅሏል ማለትስ በሸሪዓው ያለው ብይን ምንድነው?
ጥያቄ (52): ከነቢዩ ሙሐመድ በኋላ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለስንት አንጃ ተከፋፈለ?
ጥያቄ (53): “ፊርቀቱ ናጂያ” ከሌሎች አንጃዎች ለየት የሚያደርጋቸው ዋና ዋና መገለጫዎች ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (54): ከፊርቀቱ ናጂያ ለመካተት እነዚህ አራቱ መገለጫዎች ማለትም ዐቂዳ፣ ዒባዳ፣አኽላቅ እና (ሙአመላ)ማህበራዊ ኖሮ በሙሉ አንዱም ሳይጓደል ማሟላት ግዴታ ነውን? አንድ ሰው ከነዚህ መካከል አንዱ ቢያጓደል ከፊርቀቱ ናጂያ ይወጣል ወይስ አይወጣም?
ጥያቄ (55): የፊርቀቱ ናጂያ መገለጫ ባህሪያቸውን አስመልክቶ የሚጨምሩት ማብራሪያ ይኖራችኋልን?
ጥያቄ (56): የተከበሩ ሸይኽ! ትክክለኛው እና ተቀባይነት የሌለው የተወሱል አይነት ምንና ምን ናቸው?
ጥያቄ (57): ከነዚህ ማለትም ከጠቀሷቸው አራት የተወሱል አይነት ውጭ ሌላ የተወሱል አይነት ይኖራልን?
ጥያቄ (58): ትክክለኛው የተወሱል ዓይነትን እና ክፍሎቹን አውቀናል። ተቀባይነት የሌለውን የተወሱል ዓይነት ማወቅ የግል ይለናል፤በተጨማሪም ክፍሎች ካሉት ቢጠቅሱልን።
ጥያቄ (59): ተቀባይነቱ የፀደቀ እና ውድቅ የሆነው የሸፋዓ አይነት ምን ምን ናቸው?
ጥያቄ (60): ሰለፎች ቁርኣን አስመልክቶ ያላቸው እምነት ምንድን ናው?
ጥያቄ (61): ጉልህ የሆኑ ቁርኣን ንበብ ደንቦችና ስርኣቶች ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (62): ለሟች ሩሕ ተብሎ ቁርኣን መቅራት ሸሪኣዊ ብይኑ ምንድን ነው?
ጥያቄ (63): ለነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ሩሕ ቁርኣን መቅራት ወይም ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ቀብር ዘንድ ፋቲሓ መቅራት አደራ የሚሉ ሰዎች አሉ ይህን አስመልክቶ ምን ይሉናል?
ጥያቄ (64): ጠሃራ ማለት ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (65): ጠሃራ የሚገኝበት መሰረት ምንድ ነው?
ጥያቄ (66): የጣሃራ መሰረት የሆነው ማለትም ውሃ ሳይኖር ሲቀር ውሃን የሚተካ ነገር ምንድ ነው?
ጥያቄ (67): አንድ ሰው ላዩ ላይ ነጃሳ ቢኖርና ማስወገድ ባይችል ተየሙም ማድረግ አይፈቀድለትም ማለት ነው?
ጥያቄ (68): የውዱእ አደራረግና አፈፃፀሙ እንዴት ነው?
ጥያቄ (69): ሁለት ጆሮዎች ሲታበሱ ለብቻ ውሃ ይያዛልን? ወይንስ ለራስ ቅል በተያዘው በዚያው አንድ ላይ ጆሮዎቹ ይታበሳሉ?
ጥያቄ (70): ውዱእን የሚያበላሹ ነገሮች ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (71): እንቅልፍን አስመልክቶ የቀንና የለሌት እንቅልፍ ለውጥ አለውን?
ጥያቄ (72): ትጥበትን ግዴታ የሚያደርጉ ነገሮች ምን ምን ነገሮች ናቸው? አስተጣጠቡስ?
ጥያቄ (73): በኹፍ ላይ ማበስ ሸሪዓዊ ሁክሙ እና መስፈርቶቹ ምን ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (74): በኹፍ ላይ ማበስ ሸሪዓዊ ሁክሙ እና መስፈርቶቹ ምን ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (75): ነገር ግን ካልሲ ወይም ኹፍ ላይ ለማበስ ካልሲ ወይም ኹፍ ላይ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ይኖራሉን?
ጥያቄ (76): በቀዳዳ ካልሲ ወይም ኹፍ ላይ ፣አሊያም ስስ ካልስ ላይ ማበስ ይቻላልን?
ጥያቄ (77): ትጥበትን ግዴታ የሚያደርጉ ነገሮች ውዱእንም ያበላሻሉን? ወይስ አያበላሹም?
ጥያቄ (78): ትጥበትን ግዴታ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ጀናባን ጠቅሰዋል፤ ጀናባን አስመልክቶ የሚጠቀሱ ህግጋቶች ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (79): ጠሃራ ላይ ያለ ጥርጣሬ ሲባል ምን ለማለት ነው?
ጥያቄ (80): ነጃሳዎች ከአይነትና ከምንነት አንፃር ፍርዳቸውን ቢገልፁልን?
ጥያቄ (81): ከወር አበባ እና ከወሊድ ደም ጋር የተያያዙ ህግጋት ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (82): አንዲት ሴት ከወሊድ ደም ከጠራች አሊያም ከመሰረቱ ደሙ የማይፈሳት ሴት ከሆነች የወሊድ ደም ላይ እንዳለች ሴት ትቆጠራለችን?
ጥያቄ (83): አንዲት ሴት ሐጅ ስነ ስርዓት ላይ ሳለች ሀጇን በአግባቡ መፈፀም ያስችላት ዘንድ የወር አበባ ደም የሚያስቆም ኪኒን መውሰድ ትችላለችን?
ጥያቄ (84): ነገር ግን የወር አበበ የሚያስቆም ኪኒን መውሰድ ጉዳት እንዳለው ከተረጋገጠ የሸሪያው ብይኔ ውን ምንድን ነው?
ጥያቄ (85): በሸሪዓ ሰላት ሁክሙ ምንድ ነው? አሳሳቢነቱስ?
ጥያቄ (86): ሰላት ግዴታ የሚሆነው በማን ላይ ነው?
ጥያቄ (87): የሰላት ብያኔ እነማን ላይ ግዴታ እንደሚሆን አውቀናል፤ ሰላት የተወ ሰው ደግሞ በሸሪዓው ሁክሙ ምንድ ነው?
ጥያቄ (88): ሰላትን መተው ተከትሎ የሚመጡ ህግጋት ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (89): የሰላት መስፈርቶች ምን ምን ናቸው? እንነሱ ሳይሟሉ ቢቀር ሰላት ላይ የሚያሳድሩት ተፅእኖስ ምንድ ነው?
ጥያቄ (90): ሁለተኛው የሰላት መስፈርት ከማገባደዳችን በፊት ልብሱ ላይ ቀዳዳ ካለ ሰላት ተቀባይነት አለው ወይስ የለውም የሚለው ጉዳይ ለውይይት ሊቀርብ ይገባል። ብለዋልና እንዴት ነው ለውይይት የሚቀርበው?
ጥያቄ (91): ኢማም ካሰገደ በኋላ ያለውዱእ እንዳሰገደ ቢያውቅ ኢማሙ እና ተከታዮቹም ዳግም ሰላታቸውን መስገድ ይኖርባቸዋልን?
ጥያቄ (92): ውዱእ ያለው ሰው ተየሙም አድርጎ የሚሰግድን ሰው ተከትሎ መስገድ ይቻላልን?
ጥያቄ (93): ከሰላት መስፈርቶች መካከል ጊዜ(መግባት) ፣ ሀፍረትን መሸፈን፣ ጠሃራ እና ወደ ቂብላ መዞርን ጠቅሰውልናል። የተቀሩትን የሰላት መስፈርቶችን እንዲጨርሱልን እንሻለን።
ጥያቄ (94): ግዴታ የሆኑ ሰላቶች አሰጋገድ እንዴት ነው?
ጥያቄ (95): አላህ መልካም ምንዳችሁን ይክፈላችሁና ከላይ ሩኩእ እና ሱጁድ ወይም ቂያም እንዲሁም በሁለቱ ሱጁዶች መካከል አቀማመጥ ላይ የእጆች አቀማመጥን ጠቅሰውልን ነበር። ሆኖም ሁለት እግሮችን አስመልክቶ ግን እንዴት መቆም እንዳለባቸው ሲጠቅሱ አልሰማንም። ብዙ ግዜ ሰጋጆች እግራቸውን ከትከሻቸው በላይ አስፋፍተው ሲቆሙ እንመለከታለን። ስለሆነም ትክክለኛው የእግሮች አቋቋም እንዴት እንደሆነ ቢገልፁልን።
ጥያቄ (96): የሰላት ማዕዘናት ምን ምን ናቸው?
ጥያቄ (97): ከነዚህ ማዕዘናት አንዱን የተወ በሸሪዓው የሚሰጠው ሁክም ምንድ ነው?
ጥያቄ (98): ከሰላት ማዕዘናት መካከል አንዱን በመርሳት ላይ ጥርጣሬ ቢገጥመው ምን ያድርግ?
ጥያቄ (99): አንዳንድ ሰዎች ኢቃም ካለ በኋላ ይመጡና ኢማምን ተከትሎ መስገድ ከጀመሩ በኋላ ስንት ረከዓ እንዳመለጣቸው ይዘነጋሉ። ከዚያም አጠገባቸውና አብሯቸው ሰላት የጀመረ ሰውን ተከትለው ይሰግዳሉ። ይህ በሸሪዓው እንዴት ይታያል?
ጥያቄ (100): የሰላት አሰጋገድ እና የሰላት ማዕዘናትን አውቀናል። ሰላት ውስጥ ዋጂብ የሆኑ ተግባሮች ምን ምን እንደሆኑ ማወቅ እንፈልጋለን።
ጥያቄ (101): የሰላት ዋጂባት ካወቅን አይቀር የሰላት ሱናዎችንም ማወቅ እንሻለን።
ጥያቄ (102): በተጨማሪም ሱጁድ ሰሕው የሚያስደርጉ ስህተቶች እና ቦታዎቻቸው ማወቅ እንፈልጋለን እና (ቢገልፁልን)?
ጥያቄ (103): ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ በድጋሚ ማሰላመት የግድ ነውን?
ጥያቄ (104): ሱጁድ ሰህው ላይ ተሸሁድ ማድረግ ግዴታ ነውን?
ጥያቄ (105): ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮች በጥቅሉ ቢዘረዝሩልን።
ጥያቄ (106): ስለ ሰላት ሁክም፣መስፈርቶች እንዲሁም ማዕዘናት እና ዋጂባት ተነጋግረናል። በተጨማሪም ስለሱጁድ ሰህውም አውርተናል። ስለ ሰላት ጀመዓ ሁክም ትኩረት አድርገን ልንጠይቅዎ እንሻለን።
ጥያቄ (107): የሰላት ጀመዓ ሸሪዓዊ ብያኔው ካወቅን ዘንድ መእሙም (ተከትሎ የሚሰግድ ሰው) ከኢማሙ ጋር ያለው ግንኙነት ቢያብራሩልን።
ጥያቄ (108): ከላይ ከጠቀስናቸው ኢማምን ያመከተል ሁኔታዎች ውስጥ እጅግ የከፋው የትኛው ነው?
ጥያቄ (109): በፍቃደኝነት ስለ ሚፈፀሙ የሱና ሰላቶች ትሩፋቶቻቸውና ዓይነቶቻቸው፤ እንዲነግሩን እንሻለን።
ጥያቄ (110): በፈርድ እና በሱና ሰላቶች መካከል ልዩነት አለን?
ጥያቄ (111):
ጥያቄ (112):
ጥያቄ (113):
ጥያቄ (114):
ጥያቄ (115):
ጥያቄ (116):
ጥያቄ (117):
ጥያቄ (118):
ጥያቄ (119):
ጥያቄ (120):
ጥያቄ (121):
ጥያቄ (122):
ጥያቄ (123):
ጥያቄ (124):
ጥያቄ (125):
ጥያቄ (126):
ርዕስ: በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ
መልስ:
አዎን።በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ ግልፅ ነው።አንዳንድ ሰው በዐንደበቱ.... Read more
ርዕስ: ከዋክብት መቁጠርና በሸሪዓ ያለው ብይን
ኮከብ ቆጠራ ማለት፤ በከዋክብት ሁኔታ ምድር ላይ የሚከሰተውን ነገር መተንበይ ማለት ነው። ማለትም ኮከብ ቆጣሪ ምድር ላይ የሚከሰ.... Read more
ርዕስ: በፈርድ እና በሱና ሰላቶች መካከል ያለው ልዩነት፤
አዎን። በፈርድና በሱና ሰላቶች መካከል ልዩነቶች አሉ። አባይት ከሆኑ ልይነቶች መካከል ሙሳፊር የሆነ ግለሰብ ባይቸገርም እንኳ መጓጓዣው ላይ .... Read more