ጥያቄ (84): ነገር ግን የወር አበበ የሚያስቆም ኪኒን መውሰድ ጉዳት እንዳለው ከተረጋገጠ የሸሪያው ብይኔ ውን ምንድን ነው?
ጥያቄ (83): አንዲት ሴት ሐጅ ስነ ስርዓት ላይ ሳለች ሀጇን በአግባቡ መፈፀም ያስችላት ዘንድ የወር አበባ ደም የሚያስቆም ኪኒን መውሰድ ትችላለችን?
ጥያቄ (82): አንዲት ሴት ከወሊድ ደም ከጠራች አሊያም ከመሰረቱ ደሙ የማይፈሳት ሴት ከሆነች የወሊድ ደም ላይ እንዳለች ሴት ትቆጠራለችን?
ጥያቄ (81): ከወር አበባ እና ከወሊድ ደም ጋር የተያያዙ ህግጋት ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (80): ነጃሳዎች ከአይነትና ከምንነት አንፃር ፍርዳቸውን ቢገልፁልን?
ጥያቄ (79): ጠሃራ ላይ ያለ ጥርጣሬ ሲባል ምን ለማለት ነው?
ጥያቄ (78): ትጥበትን ግዴታ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ጀናባን ጠቅሰዋል፤ ጀናባን አስመልክቶ የሚጠቀሱ ህግጋቶች ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (77): ትጥበትን ግዴታ የሚያደርጉ ነገሮች ውዱእንም ያበላሻሉን? ወይስ አያበላሹም?
ጥያቄ (76): በቀዳዳ ካልሲ ወይም ኹፍ ላይ ፣አሊያም ስስ ካልስ ላይ ማበስ ይቻላልን?
ጥያቄ (75): ነገር ግን ካልሲ ወይም ኹፍ ላይ ለማበስ ካልሲ ወይም ኹፍ ላይ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ይኖራሉን?