ጥያቄ (56): የተከበሩ ሸይኽ! ትክክለኛው እና ተቀባይነት የሌለው የተወሱል አይነት ምንና ምን ናቸው?
ጥያቄ (37): ነገር ግን ሙስሊሞች ላይ ከሁለቱ የከፋ አደጋ ያለው የቱ ነው?
ጥያቄ (63): ለነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ሩሕ ቁርኣን መቅራት ወይም ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ቀብር ዘንድ ፋቲሓ መቅራት አደራ የሚሉ ሰዎች አሉ ይህን አስመልክቶ ምን ይሉናል?
ጥያቄ (62): ለሟች ሩሕ ተብሎ ቁርኣን መቅራት ሸሪኣዊ ብይኑ ምንድን ነው?
ጥያቄ (61): ጉልህ የሆኑ ቁርኣን ንበብ ደንቦችና ስርኣቶች ምንድን ናቸው?
ጥያቄ (60): ሰለፎች ቁርኣን አስመልክቶ ያላቸው እምነት ምንድን ናው?
ጥያቄ (59): ተቀባይነቱ የፀደቀ እና ውድቅ የሆነው የሸፋዓ አይነት ምን ምን ናቸው?
ጥያቄ (58): ትክክለኛው የተወሱል ዓይነትን እና ክፍሎቹን አውቀናል። ተቀባይነት የሌለውን የተወሱል ዓይነት ማወቅ የግል ይለናል፤በተጨማሪም ክፍሎች ካሉት ቢጠቅሱልን።
ጥያቄ (57): ከነዚህ ማለትም ከጠቀሷቸው አራት የተወሱል አይነት ውጭ ሌላ የተወሱል አይነት ይኖራልን?
ጥያቄ (55): የፊርቀቱ ናጂያ መገለጫ ባህሪያቸውን አስመልክቶ የሚጨምሩት ማብራሪያ ይኖራችኋልን?