ጥያቄ (106): ስለ ሰላት ሁክም፣መስፈርቶች እንዲሁም ማዕዘናት እና ዋጂባት ተነጋግረናል። በተጨማሪም ስለሱጁድ ሰህውም አውርተናል። ስለ ሰላት ጀመዓ ሁክም ትኩረት አድርገን ልንጠይቅዎ እንሻለን።