ጥያቄ (110): በፈርድ እና በሱና ሰላቶች መካከል ልዩነት አለን?
ጥያቄ (109): በፍቃደኝነት ስለ ሚፈፀሙ የሱና ሰላቶች ትሩፋቶቻቸውና ዓይነቶቻቸው፤ እንዲነግሩን እንሻለን።
ጥያቄ (108): ከላይ ከጠቀስናቸው ኢማምን ያመከተል ሁኔታዎች ውስጥ እጅግ የከፋው የትኛው ነው?
ጥያቄ (107): የሰላት ጀመዓ ሸሪዓዊ ብያኔው ካወቅን ዘንድ መእሙም (ተከትሎ የሚሰግድ ሰው) ከኢማሙ ጋር ያለው ግንኙነት ቢያብራሩልን።
ጥያቄ (106): ስለ ሰላት ሁክም፣መስፈርቶች እንዲሁም ማዕዘናት እና ዋጂባት ተነጋግረናል። በተጨማሪም ስለሱጁድ ሰህውም አውርተናል። ስለ ሰላት ጀመዓ ሁክም ትኩረት አድርገን ልንጠይቅዎ እንሻለን።
ጥያቄ (105): ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮች በጥቅሉ ቢዘረዝሩልን።
ጥያቄ (104): ሱጁድ ሰህው ላይ ተሸሁድ ማድረግ ግዴታ ነውን?
ጥያቄ (103): ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ በድጋሚ ማሰላመት የግድ ነውን?
ጥያቄ (102): በተጨማሪም ሱጁድ ሰሕው የሚያስደርጉ ስህተቶች እና ቦታዎቻቸው ማወቅ እንፈልጋለን እና (ቢገልፁልን)?
ጥያቄ (101): የሰላት ዋጂባት ካወቅን አይቀር የሰላት ሱናዎችንም ማወቅ እንሻለን።