Back to Top
ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ በድጋሚ ማሰላመት የግድ ነውን?

ጥያቄ(103): ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ በድጋሚ ማሰላመት የግድ ነውን?
መልስ:

ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ ለሱጁዱ ማሰላመት የግድ ነው። ሁለት ሱጁድ አድርጎ ከዚያም ያሰላምታል

 




Share

ወቅታዊ