ጥያቄ (95): አላህ መልካም ምንዳችሁን ይክፈላችሁና ከላይ ሩኩእ እና ሱጁድ ወይም ቂያም እንዲሁም በሁለቱ ሱጁዶች መካከል አቀማመጥ ላይ የእጆች አቀማመጥን ጠቅሰውልን ነበር። ሆኖም ሁለት እግሮችን አስመልክቶ ግን እንዴት መቆም እንዳለባቸው ሲጠቅሱ አልሰማንም። ብዙ ግዜ ሰጋጆች እግራቸውን ከትከሻቸው በላይ አስፋፍተው ሲቆሙ እንመለከታለን። ስለሆነም ትክክለኛው የእግሮች አቋቋም እንዴት እንደሆነ ቢገልፁልን።
2019-03-02