ጥያቄ (10): እያንዳንዱ የተውሒድ ክፍል አስመልክቶ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ነገር ምንድ ነው?
ጥያቄ (9): የመጨረሻውን የተውሒድ ክፍል ማለትም ተውሒዱ አስማኢ ወሲፋት ተጨማሪ ማብራሪያ እንዲያደርጉልን እንሻለን።
ጥያቄ (8): የተውሒድ ክፍሎችን ከተጨማሪ ማብራሪያና ምሳሌዎች ጋር ቢዘረዝሩልን?
ጥያቄ (7): በጥቅሉ የተውሒ ክፍሎች እነማን ናቸው?
ጥያቄ (6): ተውሒድ ማለት ምንማለት ነው?
ጥያቄ (5): የመጀመሪያው የምስክር ቃል ሁሉንም የተውሒድ ክፍሎችን ያካትታልን?
ጥያቄ (4): በፍጡሮች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ምንድን ነው?
ጥያቄ (3): ከሸሪዓዊ የአምልኮት ዘርፍ ወጣ ባለ መልኩ የከውኒያ አምልኮትን የፈፀሙ በተግባራቸው መልካም ምንዳን ያገኛሉን?
ጥያቄ (2): ዒባዳ ዒባዳ ለመሆኑ ልናውቅበት የምንችለበት የራሱ ፅንሰ ሀሳብ ይኖረው ይሆን? ጥቅል አሊያም ለየት ያለ ግንዛቤ አለውን?
ጥያቄ (1): የሰው ልጆች በሙሉ የተፈጠሩበት ዓላማና ግብ ምንድ ነው?