ጥያቄ (12): የሁለቱ የምስክር ቃላት ማለትም ላኢላህ ኢለሏህ ሙሐመዱ ረሱሉሏህ ትርጉም ምንድን ነው?
ጥያቄ (11): ከዒባዳ አይነቶች አንዱን ከአላህ ውጭ ላለ አካል አሳልፎ መስጠት በሸሪዓው ምን ብያኔ አለው?
ጥያቄ (10): እያንዳንዱ የተውሒድ ክፍል አስመልክቶ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ነገር ምንድ ነው?
ጥያቄ (8): የተውሒድ ክፍሎችን ከተጨማሪ ማብራሪያና ምሳሌዎች ጋር ቢዘረዝሩልን?
ጥያቄ (7): በጥቅሉ የተውሒ ክፍሎች እነማን ናቸው?