Back to Top
ከሸሪዓዊ የአምልኮት ዘርፍ ወጣ ባለ መልኩ የከውኒያ አምልኮትን የፈፀሙ በተግባራቸው መልካም ምንዳን ያገኛሉን?

ጥያቄ(3): ከሸሪዓዊ የአምልኮት ዘርፍ ወጣ ባለ መልኩ የከውኒያ አምልኮትን የፈፀሙ በተግባራቸው መልካም ምንዳን ያገኛሉን?
መልስ:

እነዚህ ሰዎች መልካም ምንዳን አያገኙም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ፈለገም አልፈለገም ለአላህ አሰራር ያጎበድዳል። ይታመማል፤ይደኸያል፤ወዳጁን ያጣል… ሌሎችም ያለርሱ ፍላጎት የሚከሰቱ ነገሮች ይኖራሉ። እንዲያውም መከሰቱን የሚጠላውም ነገር ይኖራል። ነገር ግን ይኸኛው ለአላህ ማጎብደድ ይሁንታዊ ማጎብደድ ውስጥ የሚካተት ነው።




Share

ወቅታዊ