ጥያቄ(36): ነገር ግን በኮከብ ቆጠራ እና በጥንቁልና መካከል ቁርኝት አለን?
መልስ:
አዎን፤ በሁለቱ መካከል ያለው ተያያዥነት ሁለቱም መሠረተ ቢስ ምናብ እና ቅጥፈት ላይ የተመሰረቱ ነገሮች በመሆናቸው አንድ ያደርጋቸዋል። እንዲሁም የሰዎችን ገንዘብ በባጢል መብላት፤ ሰዎችን ጭንቀትና ትካዜ ላይ መጣል እና የመሳሰሉት ነገሮች ሁለቱንም አንድ ያደርጓቸዋል።
ከሁለቱ የትኛው የባሳ አደጋ አለው?