ጥያቄ (37): ነገር ግን ሙስሊሞች ላይ ከሁለቱ የከፋ አደጋ ያለው የቱ ነው?
ጥያቄ (51): ሙስሊሞ የመርየም ልጅ የሆነውን ዒሳን አስመልክቶ ያላቸው ዐቂዳ (እምነት) ምንድነው? ተገድሏል ተሰቅሏል ማለትስ በሸሪዓው ያለው ብይን ምንድነው?
ጥያቄ (50): ጣኦት ማለት ምን ማለት ነው ስያሜውስ ከየት የመጣ ነው?
ጥያቄ (47): አምልኮን መተው ሽርክ ተብሎ ይጠራል?
ጥያቄ (46): የሽርክ ክፍሎችን አውቀናቸዋል ነገር ግን ሁሉንም የሽርክ አይነቶችን የሚገልፅ ገለፃ ይኖራልን?
ጥያቄ (45): የሽርክ ክፍሎች ምን ምን ናቸው?
ጥያቄ (43): መልክተኛው ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ድግምት እንደተሰራባቸው የሚገልፁ ዘገባዎች መጥተዋል፤ ስለዚህም ነቢዩ ላይ ድግምቱ እንዴት እንደነበረ እንዲነግሩን እንሻለን። በተጨማሪም እሳቸው ላይ ድግምት መደረጉ ከነብይነት ማዕረግ ጋር የሚቃረን ነገር ነውን?
ጥያቄ (42): ስለጥንቁልና ስታወሩ ጠንቋይ ማን እንደሆነ ነግረውናል ድግምትም ምን እንደሆነ ገልፀውልናል ነገር ግን በሲሕር እና በጥንቁልና መካከል ተያያዥነት አለን?
ጥያቄ (41): ድግምት እውነታ አለውን? ወይንስ ከእውነታ የራቀና በምናብ ላይ የተቀረፀ ወይም የሚመሳሰል ነገር ብቻ ነውን?
ጥያቄ (40): ድግምት እና ድግምትን መማር በሸሪዓው ያለው ብይን ምንድ ነው?