ጥያቄ(104): ሱጁድ ሰህው ላይ ተሸሁድ ማድረግ ግዴታ ነውን? መልስ:
እዚህ ላይ በዑለማዎች መካከል ኺላፍ ያለ ሲሆን ሚዛን የሚደፋው ግን ተሸሁድ የለበትም የሚለው አቋም ነው።