ጥያቄ(71): እንቅልፍን አስመልክቶ የቀንና የለሌት እንቅልፍ ለውጥ አለውን? መልስ:
በቀንና በለሌት እንቅልፍ መካከል ምንም ልዩነት የለም። እንቅልፍ ውዱእን የሚያበላሽበት ምክንያት የማሰብና የማስተዋል ስሜት መወገዱ እና ከሰውነቱ አንድ ነገር ይውጣው አይውጣው የማያስተውልበት ደረጃ መድረሱ ነው።