ጥያቄ(10): እያንዳንዱ የተውሒድ ክፍል አስመልክቶ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ነገር ምንድ ነው? መልስ:
እያንዳንዱ የተውሒድ ክፍል በውስጡ የሚዘውን መልክት ተረድተን ልናምንበት ይገባል። ያ የተውሒድ ክፍል በሚያመላክተው መልክት መሰረት አላህን ነጥለን በብቸኝነት ልናመልከው ይገባል።