ጥያቄ (44): በአላህ ስሞች እና ባህሪያቶች ላይ ኢልሃድ ሲባል ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (29): እምነት እንደሚጨምርና እንደሚቀንስ ያላረጋገጡ ሰዎች ምን አይነት ብያኔ ይሰጣቸዋል?
ጥያቄ (28): እምነት ይጨምራል፤ይቀንሳል የሚለውን አስመልክቶ አንዳንድ ጭፍሮች ኢማን አይጨምርም፤ አይቀንስም የሚል እንዲያውም አንድ ሰው ወንጀል ሲሰራ እምነቱን ሙሉ ለሙሉ ያጣል ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ምን አይነት ምላሽ ይሰጣቸዋል?
ጥያቄ (27): ኢማን ይጨምራል ይቀንሳልን? በምን እንደሚጨምርና በምን እንደሚቀንስ ማወቅ እንፈልጋለን።
ጥያቄ (26): ከእምነት ማዕዘን መካከል በቀደር ማመን የሚለው ርዕስ ይቀረናልና ስለርሱ ቢነግሩን።
ጥያቄ (25): አምስተኛው የእምነት ማእዘን ማለትም በመጨረሻው ቀን ማመን አስመልክቶ በምን መልኩ ነው ማመን ያለብን?
ጥያቄ (24): የስካሁኑ ማብራሪያ ሦ ስተኛው የእምነት ማዕዘን ማብራሪያ ሲሰጡን ነበር እስኪ አሁን ደግሞ አራተኛውን የእምነት ማዕዘን የሆነውን በመልክተኞች ማመን የሚለው ላይ ማብራሪያ ቢሰጡን።
ጥያቄ (23): ሦስተኛው የእምነት ማዕዘን ላይ ማብራራሪያ መስጠት ይቀረዎታልና ቢዘረዝሩልን።
ጥያቄ (22): በመላኢካ ማመን የሚለው ርእስ አስመልክቶ የሚጨምሩት ማብራሪያ ይኖራችኋል ወይንስ ወደ ቀጣዩ የእምነት ማእዘን እንሸጋገር።
ጥያቄ (21): የእምነት መሰረቶችን መግለፅና ማብራራት ይቀረናል (እና ቢያብራሩልን)።
ርዕስ: በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ
ጥያቄ (14): በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ ምንድ ነው? ሁለቱን በአንድ ላይ ማስገኘት ግዴታ ነውን?
መልስ:
አዎን።በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ ግልፅ ነው።አንዳንድ ሰው በዐንደበቱ.... Read more
ርዕስ: ከዋክብት መቁጠርና በሸሪዓ ያለው ብይን
ጥያቄ (34): በሸሪዓው ከዋክብት መቁጠር ያለው ብይን ምን እንደሆነ ማወቅ እንፈልጋለን።
ኮከብ ቆጠራ ማለት፤ በከዋክብት ሁኔታ ምድር ላይ የሚከሰተውን ነገር መተንበይ ማለት ነው። ማለትም ኮከብ ቆጣሪ ምድር ላይ የሚከሰ.... Read more
ርዕስ: በፈርድ እና በሱና ሰላቶች መካከል ያለው ልዩነት፤
ጥያቄ (110): በፈርድ እና በሱና ሰላቶች መካከል ልዩነት አለን?
አዎን። በፈርድና በሱና ሰላቶች መካከል ልዩነቶች አሉ። አባይት ከሆኑ ልይነቶች መካከል ሙሳፊር የሆነ ግለሰብ ባይቸገርም እንኳ መጓጓዣው ላይ .... Read more