Back to Top
ስለጥንቁልና ስታወሩ ጠንቋይ ማን እንደሆነ ነግረውናል ድግምትም ምን እንደሆነ ገልፀውልናል ነገር ግን በሲሕር እና በጥንቁልና መካከል ተያያዥነት አለን?

ጥያቄ(42): ስለጥንቁልና ስታወሩ ጠንቋይ ማን እንደሆነ ነግረውናል ድግምትም ምን እንደሆነ ገልፀውልናል ነገር ግን በሲሕር እና በጥንቁልና መካከል ተያያዥነት አለን?
መልስ:

ከዚህ በፊት እንዳሳለፍነው ጠንቋይ ወደፊት ስለሚከሰት ነገር በመናገር ሰዎችን እንደሚያጭበርብር ተነጋግረናል።እንደዚሁም ድግምተኛ በሰዎች አእምሮና አካል ተፅእኖ በማድረግ ድግምት የተሰራበት ሰው እውነታ ያልሆኑ ነገሮችን እውነት መስሎ እንዲታየው ያደርጋል።




Share

ወቅታዊ