ጥያቄ(49): ስለዚህም ከዚህ ማብራሪያ በመነሳት ኢስላም ጥቅላዊ እና ለየት ያለ ትርጓሜ አለው ብለን መረዳት እንችላለን ማለት ነውን? መልስ:
አዎን። ኢስላም ጥቅላዊ እና ለየት ያለ ትርጓሜ አለው። ከኢማን ጋር ተያይዞ ከመጣ በመልክተኛው ሐዲስ ላይ እና ባሳላፍናቸው ሁለት የቁርኣን አንቀጾች መልክቱ ተብራርቶ እንደመጣው ይሆናል ማለት ነው።