Back to Top
በጥቅሉ የተውሒ ክፍሎች እነማን ናቸው?

ጥያቄ(7): በጥቅሉ የተውሒ ክፍሎች እነማን ናቸው?
መልስ:

የዕውቀት ባልተቤቶች እንደጠቀሱት ከሆነ ተውሒድ በሦስት ይከፈላል። ተውሒዱ አሩቡቢያ፤ ተውሒዱ አልኡሉሂያ እና ተውሒዱ አስማኡ ወሲፋት ናቸው። ይህም የቁርኣንና የሐዲስ መረጃዎችን በመከታተልና በማጥናት የተደረሰበት(የታወቀው) እውነታ ነው ።ኡለማዎች የቁርኣንና የሐዲስ መረጃዎችን ሲመለከቱና ሲያስተውሉ ተውሒድ ከነዚህ ሦስት የተውሒድ ክፍሎች እንደማይወጣ ደርሰውበታል። ከዚህም በመነሳት ተውሒድን በሦስት ይከፍሉታል።




Share

ወቅታዊ