Back to Top
ሰበቡ ስውርና ድብቅ የሆነ ነገር ነው ሲሉ ምን ማለት ፈልገው ነው?

ጥያቄ(39): ሰበቡ ስውርና ድብቅ የሆነ ነገር ነው ሲሉ ምን ማለት ፈልገው ነው?
መልስ:

ስውር ማለት ድብቅ ማለት ሲሆን ተቃራኒውም ግልፅና ፍንትው ያለ ነገር ነው። ለምሳሌ፦ ድግምተኛው ድግምት የሚሰራበት አካል ላይ አንድ ነገር ይሰራበትና እርሱ ላይ በውዴታ እንዲንጠለጠልበት ያደርጋል። ወይም እንዲሸሸውና እንዲጠላ ያደርጋል። ሲሕር የተሰራበት እና በድግምቱ የተነሳ ከባድ ውዴታ ወይም ከባድ ጥላቻ ላይ የወደቀውም ሰው በምን ሰበብ እንደሆነ አያውቀውም። ስለሆነም ሰበቡ ግልፅ አይሆንለትም።




Share

ወቅታዊ