ጥያቄ(103): ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ በድጋሚ ማሰላመት የግድ ነውን? መልስ:
ሱጁድ ሰህው ከማሰላመት በኋላ ከሆነ ለሱጁዱ ማሰላመት የግድ ነው። ሁለት ሱጁድ አድርጎ ከዚያም ያሰላምታል