Back to Top
የሽርክ ክፍሎችን አውቀናቸዋል ነገር ግን ሁሉንም የሽርክ አይነቶችን የሚገልፅ ገለፃ ይኖራልን?
       ሺርክ (በአምልኮ ማጋራት) እና አይነቶቹ

ሁለቱ የሽርክ ክፍሎች ሲገለፁ


ጥያቄ(46): የሽርክ ክፍሎችን አውቀናቸዋል ነገር ግን ሁሉንም የሽርክ አይነቶችን የሚገልፅ ገለፃ ይኖራልን?
መልስ:

አዎን። በሸሪዓው (በቁርኣንና በሐዲስ) ልቅ በሆነ መልኩ ሽርክ በሚል ስም ወይም ተግባሩ በሽርክ ተገለፆ የመጣ እና ከእስልምና የማያስወጣ በሙሉ ትንሹ ሽርክ እንደሚባል ከላይ አሳልፈናል። ትልቁ ሽርክ ደግሞ በሸሪዓው (በቁርኣንና በሐዲስ) ሽርክ በሚል ስያሜ ወይም የተገለፀ ሆኖ  ነገር ግን ከእስልምና የሚያስወጣ በሙሉ ትልቁ ሽርክ ይባላል።




Share

ወቅታዊ