ጥያቄ (24): የስካሁኑ ማብራሪያ ሦ ስተኛው የእምነት ማዕዘን ማብራሪያ ሲሰጡን ነበር እስኪ አሁን ደግሞ አራተኛውን የእምነት ማዕዘን የሆነውን በመልክተኞች ማመን የሚለው ላይ ማብራሪያ ቢሰጡን።