ጥያቄ (44): በአላህ ስሞች እና ባህሪያቶች ላይ ኢልሃድ ሲባል ምን ማለት ነው?
ጥያቄ (21): የእምነት መሰረቶችን መግለፅና ማብራራት ይቀረናል (እና ቢያብራሩልን)።
ጥያቄ (20): ዛሬ ላይ እጅግ በርካታ የሆኑ እምነት የሌላቸው ነገር ግን አዲስ ግኝት የሚፈጥሩና አዳዲስ ምርቶችን የሚያመርቱ አዕምሯቸው የላቅ ሰዎች አሉ።ሁላቸውም አላህ የለም በሚለው ላይ ይስማማሉ። እነዚህና መሰሎቻቸው ምን አይነት ምላሽ ነው የሚሰጣቸው?
ጥያቄ (19): ኢማን የሚለው መልክት ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢያደርጉልን? በተጨማሪም ማእዘኖችንም በዝርዝር እንዲያብራሩልን እንሻለን።
ጥያቄ (18): አንድ ሰው ስለ ኢማን ሲጠየቅ ማለት ያለበት ኢማን ማለት በውስጡ የሚጠቁማቸውን መልክቶች መቀበልና መፈፀምን ያቀፈ ማመንና ማረጋገጥ ነው ብሎ ነው መመለስ ያለበት ወይስ መልክተኛው ለጂብሪል እንደመለሱለት በአላህ መኖር ጌትነት አምላክነት፤ በመላክት መኖር፤ በመጽሃፍት መወረድ እና መልክተኞች መላክ ማመን … ነው ብሎ ነው መመለስ ያለበት?
ጥያቄ (17): ይህ የኢማን ፅንሰ ሀሳብ ጂብሪል ሐዲስ ላይ ጂብሪል ስለ ኢማን ሲጠይቃቸው ከሰጡት መልስ ጋር ተያያዥነት አለውን?
ጥያቄ (16): የኢማን ፅንሰ ሀሳብና ማዕዘኖቹ ምን እንደሆኑ በአጭሩ ቢያብራሩልን።
ጥያቄ (15): ይህን ጥያቄ እንድናነሳ ያነሳሳን ነገር ቢኖር አንዳንድ ሰዎች ዒባዳ እንዲሰሩ ጥሪ ሲደረግላቸው አላህ ቀልብን ነው የሚያየው በማለት ስራን እርግፍ አድርገው የሚተዉ አሉ። በዚህ አባባል (አመለካከት) ላይ ሐሳብ ቢሰጡበት እንወዳለን።
ጥያቄ (14): በልብ ማመንና በዐንደበት መመስከር ልዩነቱ ምንድ ነው? ሁለቱን በአንድ ላይ ማስገኘት ግዴታ ነውን?
ጥያቄ (13): የላ ኢላህ ኢለሏህ ትርጉም እያየን ነበር ሙሀመዱ ረሱሉላህ ማለት ደግሞ ምን ማለት ነው?