ጥያቄ (84): ነገር ግን የወር አበበ የሚያስቆም ኪኒን መውሰድ ጉዳት እንዳለው ከተረጋገጠ የሸሪያው ብይኔ ውን ምንድን ነው?
ጥያቄ (83): አንዲት ሴት ሐጅ ስነ ስርዓት ላይ ሳለች ሀጇን በአግባቡ መፈፀም ያስችላት ዘንድ የወር አበባ ደም የሚያስቆም ኪኒን መውሰድ ትችላለችን?
ጥያቄ (82): አንዲት ሴት ከወሊድ ደም ከጠራች አሊያም ከመሰረቱ ደሙ የማይፈሳት ሴት ከሆነች የወሊድ ደም ላይ እንዳለች ሴት ትቆጠራለችን?
ጥያቄ (81): ከወር አበባ እና ከወሊድ ደም ጋር የተያያዙ ህግጋት ምንድን ናቸው?